Episode Description
“የአህዮች ዕድሜ ተሻሽሏል። ቀደም ሲል አንድ አህያ እስከ 10 ዓመት ይኖር ነበር፣ ነገር ግን አሁን እስከ 20 ዓመት ሊኖር ይችላል [...] በተጨማሪም የአህያ ባለቤቶችን በአጠቃላይ [የአህዮች] ደህንነታቸው፣ አመጋገባቸው፣ ማለትም የአመጋገብ ስርዓታቸው፣ የመኖሪያ ቤታቸው ሁኔታ ላይ እናስተምራለን።” ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ፣ የእንስሳት ሐኪም
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተ���ድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት እንደሚደግፉ እንቃኛለን።
የፕሮጀክቱ መሪ አቶ አለማየሁ ፋንታ፣ የእንስሳት ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ እና ከአካባቢው የአህያ ባለቤት አቶ ጥበበ ሰለሞን ጋር ስለ ክሊኒኩ ምስረታ እና ስላመጣው ለውጥ ውይይት አድርገናል፡፡