Navigated to "ኮሬክት ዘ ማፕ" ፣ አፍሪካን በዓለም ካርታ ላይ በትክክለኛ የስፋት መጠኗ ለማስፈር የሚደረግ ዘመቻ

"ኮሬክት ዘ ማፕ" ፣ አፍሪካን በዓለም ካርታ ላይ በትክክለኛ የስፋት መጠኗ ለማስፈር የሚደረግ ዘመቻ

September 2
1 hr

Episode Description

“የአፍሪካን ትክክለኛ መጠንና ስፋት በጣም በሚቀንስ መልኩ ያንን ምስላዊ ውክልና ያለማቋረጥ ማየቱ፣ በእርግጥ በጂኦፖለቲካ፣ በባለሀብቶች፣ አፍሪካን በሚመለከቱበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።" የአፍሪካ ኖ ፊልተር የአድቮኬሲ እና የእንቅስቃሴ መሪ ሎራቶ ሞጎአት

በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በአፍሪካ ' ኖ ፊልተር እና ስፒክ አፕ አፍሪካ' የሚመራውን "ኮሬክት ዘ ማፕ" ዘመቻን እና አፍሪካ በዓለም ካርታ ላይ እና በዓለም አቀፍ ትርክት ውስጥ ትክክለኛ ቦታዋን እንድታገኝ የሚደረገውን እንቅስቃሴ እንቃኛለን።
See all episodes

Never lose your place, on any device

Create a free account to sync, back up, and get personal recommendations.