Navigated to የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ

የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ

August 27
1 hr

Episode Description

“እንግሊዞች ኢትዮጵያን በፋሺዝም ወረራ ወቅት አገዝን ብለው እንደገና እኮ በእንግሊዝ ስር ለማድረግ ነበረ ትልቁ ጥረታቸው። ከዛ መንጋጋ ውስጥ ነው እኮዛ አውጥተው ነጻ ሀገር የሰጡን፡፡ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው እሱ ራሱ፡፡” ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ
 
በዚህኛው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን፣ ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ  ከዚ��� ዓለም በሞት የተለዩበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ዘላቂ የሆነውን የተወሳሰበ ታሪካቸውን እንመረምራለን። በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ንጉስ የነበሩት አጼ ኃይለ ሥላሴ ለአለም አቀፍ  አመራራቸው፣ ለዘመናዊነት ያደረጉትን ተጋድሎ እንዲሁም በአፍሪካ አንድነት ውስጥ ላላቸው ተምሳሌታዊ ሚና ይታወሳሉ። በንጉሠ ነገሥቱ የሕይወት ታሪክ ላይ በስፋት የሠሩት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ ስለ አጼ ኃይለ ሥላሴ የግል እና የፖለቲካ ጉዞ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡
See all episodes

Never lose your place, on any device

Create a free account to sync, back up, and get personal recommendations.