Navigated to ፓን አፍሪካኒዝም እና የኢትዮጵያ አበርክቶት፡ የአንድነት እና የጋራ ትግል ራዕይ

ፓን አፍሪካኒዝም እና የኢትዮጵያ አበርክቶት፡ የአንድነት እና የጋራ ትግል ራዕይ

September 15
30 mins

Episode Description

“ፓን አፍሪካኒዝም በአፍሪካውያን እና በአፍሪካን ዲያስፖራ ቅንጀት የሚመራ አለም አቀፍ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ይሄ የምሁራን፣ የፖለቲከኞች እና ደግሞ ባህላዊ የሆነው ማህበረሰብ የጋራ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ዋናው ግቡ አንድነትን እና መተባበርን ማምጣት ነው፡፡” ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነ

ይህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል የፓን አፍሪካኒዝምን ታሪክ እና ትግል ያስቃኛል—ይህም በአህጉሪቱ እና በዳያስፖራው የትግል፣ የአንድነት እና የጋራ ምኞቶች ላይ የተመሠረተ ርዕዮተ ዓለም ነው። የአድዋ ጦርነት የተካሄደባት እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ እንደመሆኗ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጽናት እና ሉዓላዊነት ምልክት ሆና በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ማዕከልንት ደምቃ ትታያለች። ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነ የፓን አፍሪካዊ አስተሳሰብን ታሪክ እና ለዛሬው ትውልድ ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል።
See all episodes

Never lose your place, on any device

Create a free account to sync, back up, and get personal recommendations.