የኢኮኖሚ እና የቅኝ ግዛት ድንበሮች፡- የአፍሪካ ልማት ሁለት ግንባሮች

June 8
1 hr

Episode Description

“የቅኝ ግዛት ድንበሮች ተፈጥሯዊ ድንበሮች አይደሉም… የተፈጠሩት ለአፍሪካ ሕዝቦች ጥቅም አይደለም። [……]እነዚህ የዘፈቀደ ድንበሮች የጎሳ፣ የባህል እና የቋንቋ እውነታዎችን ችላ ብለው የተበጣጠሰ ማንነትን አስከትለዋል።” ሲሉ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በክፍል አንድ፣  የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ እና የአለም አቀፍ ልማት አማካሪ ሳታ አብራሃም (ዶ/ር ) ጋር በመሆን የአፍሪካን የሥራ ፈጠራ ዘርፍ ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የቃኘን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የታሪክ መምህርና ተመራማሪው አሰፋ ባልቻ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የሕዝቦቿን ሁኔታ ከግንዛቤ ሳይከቱ የተከለሉት የአፍሪካ ቅኝ ግዛት ድንበሮች አሁንም ድረስ ማህበረሰቦችን እንዴት እየከፋፈሉ እና ግጭትን እያስከተሉ እና እያቀጣጠሉ እንዳሉ በሰፊው ዳስሰነዋል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡

See all episodes