Navigated to የታንዛኒያ የባህር በር አቅርቦት፡ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀጣናዊ ትብብር መጠናከር

የታንዛኒያ የባህር በር አቅርቦት፡ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀጣናዊ ትብብር መጠናከር

September 18
30 mins

Episode Description

“ቅን ልቦና ምርጡ መፍትሄ ነው። እንደ ወንድማማቾች፣ እንደ አፍሪካውያን፣ በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ፣ እነዚያ በአፍሪካ የባህር ዳርቻ ያላቸው አገሮች  የባህር በር ለሌላቸው አገሮች የባህር ላይ መዳረሻን ሊያቀርቡ ይገባል።” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ  በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በምስራቅ አፍሪካ ዲፕሎማሲ ውስጥ አንድ ወሳኝ ለውጥን እንቃኛለን—ታንዛኒያ የባህር በር ለሌላቸው አገሮች ያልተቋረጠ የባህር ላይ መዳረሻ ለመስጠት የገባችውን ቃል። ይህ እንደ ኢትዮጵያ ላሉት ሀገራት ምን ትርጉም አለው?  የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ በሻህ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ  ሚፍታህ መሀመድ ከማልን አነጋግረናቸዋል።

  በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:


See all episodes

Never lose your place, on any device

Create a free account to sync, back up, and get personal recommendations.