Navigated to የለውጥ ዋጋ: ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋምና ኢትዮጵያ

የለውጥ ዋጋ: ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋምና ኢትዮጵያ

October 24
59 mins

Episode Description

በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአለምዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍን) እና የኢትዮጵያን ግንኙነት፣ የኢኮኖሚ እድገት ዋሰትና ይሆን ወይስ የዕዳ ወጥመድ የሚለውን እንመረምራለን። ለዚህም ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ክቡር ገና እና በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል፡፡

'' እንደ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት (FDI) እና የወጪ ንግዳችን መጠን መጨመር ያሉ ትክክለኛ የውጭ ምንዛሪ ምንጮች እስካልተፈጠሩ ድረስ፣ የውጭ ምንዛሪ ችግር ተፈቷል ልንል አንችልም ፣" ሲሉ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ክቡር ገና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ የለውጥ ዉጥኗን ለማሳካት ምን ማድረግ አለባት ?

''ይህንን [በብድር የተገኘ] ገንዘብ በአገልግሎት ዘርፍ ላይ ማባከን አይገባም። [...]የኢኮኖሚውን ምርታማነትና የውጪ ንግድ አቅም ለማሳደግ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይገባል። ሲሉ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢን��ቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

See all episodes

Never lose your place, on any device

Create a free account to sync, back up, and get personal recommendations.