የዩሪ ጋጋሪን ውለታ፡ የመጀመሪያው ጉዞ ወደ ህዋ

April 13
1 hr

Episode Description

''ስፔስ ሳይንስን ልዩ የሚያደርገው የማናውቀውን ነገር ለማወቅ ጥረት የምናደርግበት ነው። በዚህ ረገድ የስፔስ ሳይንስ ምርምር መስመር እንዲይዝ ዩሪ ጋጋሪን መሰረት የጣለ ታላቅ ሰው ነው - ሲሉ የዘርፉ ተመራማሪው አለምዬ ማሞ(ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"

በዛሬው ፕሮግራም በክፍል አንድ በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ መጋቢት 12 የሚከበረውን የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ህዋ የተጓዘበትን ቀንና የህዋ ሳይንስ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኑውክላር አነርጂ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሩ አብድረዛቅ ኡመር እና የስነ ህዋ ተመራማሪው ዶ/ር አለምዬ ማሞ ጋር ጥልቅ ምልከታ ተከናውኗል።

በመካከለኛው ግጭት ሳቢያ በንግድና ፋይናንስ ላይ ተፅዕኖ ቢፈጥሩም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጫናውን ለመቋቋም የገንዘብ ፖሊሲውን እንደሚያስቀጥል ስለመግለፁ ከባንክ፣ ኢንሹራንስ እና የማርኬቲንግ ባለሙያው አስቻለሁ ታምሩ ጋር የምናደርገው አጭር ቆይታም የፕሮግራማችን ሌላኛው አካል ነው።

ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

See all episodes