Episode Description
''ራሺያኖች ሉዓላዊነታቸውን በመጠበቅ፣ ራሳቸውን በማስታጠቅ እና በአርበኝነት ረገድ በጣም ጥሩ ናቸው። ባህላቸውም በሚገባ የጎለበተ እና የተብላላ ነው። ስለዚህ አፍሪካዊያን ከእነርሱ ጋር ምንም ዓይነት የቅኝ ግዛት ግንኙነት ከሌላት ራሺያ ብዙ መማር ይችላሉ '' ሲሉ የእዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝቀት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የራሺያ 81ኛው የድል ቀንን መሠረት በማድረግ ከፓን አፍሪካኒዝም አንድነት ጋር በማስተሳሰር የዮብዘር ዘውዴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህር ጋር በስፋት እንወያያለን።
በክፍል ሁለት ከፈረንጆቹ ግንቦት 7 - 8፣ 2026 በአዲስ አበባ ስለተከናወነው የአፍሪካ የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ጉባዔን በተመለከተ እውቁ ጋናዊ ዩቱበር ዎዴ ማያ ሀሳቡን ያካፍለናል።
ሙሉውን መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: